Skip to main content
youthnews15

#3ኛው_የማዕከላዊ_ኢትዮጵያ_ክልል_የክለቦች_እግርኳስ_የሻሚፒዮና ውድድር የዋንጫ ጨዋታ በሀደሮ እና በእንደገኝ መካከል በሀላባ ዓለምአቀፍ ስታዲየም እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌታቸው ሌልሾን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ከፈተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።