Skip to main content

የወጣቶች ስብዕና ልማት ስራዎች ዳይሬክቶሬት


የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤ በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግየወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ።

በዳይሬክቶሬቱ ስር ያለው አገልግሎት፡-

  • ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀትና ማበልፀግ

  • ለወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት

  • በአጋርነትና በትብብር መስራት

  • የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ መስራት

  • የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ

  • ጥናት ማካሄድ