የስፖርት ማዘዉተሪያ ስፍራዎች ማስፋፊያና ፋሲሊቲ ዳይሬክቶሬት
ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በየደረጃው በመገንባትና በማስፋፋት፡ የስፖርት ማህበራትን በማደራጀት ኅብረተሰቡን በተለይም ወጣቱን በስልጠናና ውድድር ተጠቃሚ በማድረግ ከፍተኛ ተግባራት ተከናውኗል። መንግስትም የስፖርትን ጉዳይ እንደ ዋና የልማት አጀንዳ በመያዝ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
በዳይሬክቶሬት ስር ያለው አገልግሎት፡-
- ስፖርቱ በገቢ ራሱን እንዲችል ማድረግ
- ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችን እንዲገነቡና እንዲስፋፉ ማድረግ
- ለማዕከላትና ማዘውተርያ ስፍራዎች ቁሳቁስና መሳሪያዎችን ማሟላት
- ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎች አቅማቸው እንዲጎለብት ማድረግና ማስተዳደር